Posts

Showing posts from January, 2016

ስደት ክርስትናና ኢትዮጵያዊነት

ስደት ለምን?ስደትከትውልድአገርበተለያዩምክንያቶችየተነሳወጥቶበሌላአገርለረጅምምሆነለአጭርጊዜመኖርንያመለክታል::በሰውልጅታሪክውስጥየመጀመሪያዎቹስደተኞችአዳምናሔዋንናቸው::ምንምእንኳንእግዚአብሔርከምድርአፈርቢፈጥራቸውምአገራቸውበምሥራቅበኩልባለችበኤዶምገነትይሆንዘንድፈቃዱሆነ::አዳምበተፈጠረበ40 ቀኑሔዋንበተፈጠረችበ80 ቀኗኤዶምገነትገቡ::